V
Appearance
የላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
V / v በላቲን አልፋቤት 22ኛው ፊደል ነው።
የV መነሻ ከጎረቤቱ ከ «U» ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዋው» ከደረሱት 5 ፊደላት (F, U, V, W, Y) አንድ ነው።
በሮማይስጥ V አንድላይ ተነባቢውን «ው» ወይም አናባቢውን «ኡ» አመለከተ።
እንዲሁም ከዘመናት በኋላ ተነባቢውን «ቭ» ድግሞ ለማመልከት ቻለ። ቅርጹም ከ«U» ጋር ይለዋወጥ ነበር። ከ1378 ዓም በታየ በአንድ አልፋቤት ለመጀመርያው ጊ��� «U» (/ኡ/) እና «V» (/ቭ/) እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ተቆጠሩ። በ1754 ዓም የፈረንሳይ አካደሚ በይፋ «U» እና «V» እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ይቆጥራቸው ጀመር።