Jump to content

የአሜሪካ ኮንግረስ

ከውክፔዲያ

የአሜሪካ ኮንግረስአሜሪካ ፌዴራል መንግስት ባለ ሁለት ምክር ቤትህግ አውጪ ተቋም ነው። በውስጡ ሴኔት እና የተወካዮች ምክር ቤት የያዘ ነው። ሁለቱም ሴኔትና ተወካዮች በቀጥታ ምርጫ ይመረጣሉ።