Jump to content

ጥር ፳፬

ከውክፔዲያ
(ከጥር 24 የተዛወረ)

ጥር ፳፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፬ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፱ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፩ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ፲፱፻፸፬ ዓ/ም - የምዕራብ አፍሪቃ አገሮች፣ ሴኔጋል እና ጋምቢያ በላላ ኅብረት ሴኔጋምቢያ በሚል ስም ተቆራኙ።
  • ፲፱፻፺፭ ዓ/ም - ኮለምቢያ የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር መንኲራኩር ከተልዕኮዋ ተመልሳ የምድር የአየር ክልል ውስጥ ስትገባ በደረሰባት የፍጻሜ አደጋ ሰባቱም አብራሪዎቿ ሕይወታቸውን አጥተዋል።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ