Jump to content

ኮርብን ብሉ

ከውክፔዲያ
ኮርብን ብሉ በፍሎሪዳ2007 እ.ኤ.አ.

ኮርብን ብሉ ሬቨርስ (ፌብሩዋሪ 1989 እ.ኤ.አ. ተወልዶ) አሜሪካዊ ተዋናይ፤ ሞደልጭፈረኛዘፋኝ ነው። በተለይ የሚታወቀው ሓይ ስኩል ሚውዚካል ስለሚባለው ትርዒት ነው።