Jump to content

የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

የሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሳዑዲ አረቢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1956 እ.ኤ.አ. ሲሆን[1] የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።

ማመዛገቢያ

  1. ^ "FIFA.com - Saudi Arabia on FIFA.com". fifa.com. Archived from the original on 25 October 2015. በ24 July 2011 የተወሰደ.