Jump to content

ብራዛቪል

ከውክፔዲያ
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

ብራዛቪልኮንጎ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,169,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°14′ ደቡብ ኬክሮስ እና 15°14′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ኪንሻሳ ፊት ለፊት ሲሆን ቀድሞ ንኩና በተባለ መንደር ሥፍራ ላይ በ1872 ዓ.ም. ተመሠረተ።