Jump to content

ሙኒክ

ከውክፔዲያ
የ08:39, 4 ሴፕቴምበር 2016 ዕትም (ከDARIO SEVERI (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሙኒክ (ጀርመንኛ፦ München /ሚውንችን/) የጀርመን ባቫሪያ ከተማ ነው። የሕዝቡ ቁጥር 1.45 ሚሊዮን ያህል ነው።

ሙኒክ መጀመርያ በሰነድ የሚጠቀሰው በ1150 ዓ.ም. ነው።