ኢሜልዳ ማርኮስ
ኢሜልዳ ማርኮስ (2 July 1929 እ.ኤ.አ. የተወለደች) የቀድሞው ፊሊፒንስ ፕሬዚዳንት የፈርዲናንድ ማርኮስ መበለት ናት። እሷም የሀገሩ መጀመሪያዋ እመቤት (የመሪው ባለቤት) ሆና ከ1965 እስከ 1986 እ.ኤ.አ. ድረስ አገልግላለች።[1][2]
- ^ Katherine Ellison, Imelda, Steel Butterfly of the Philippines, McGraw-Hill, New York, 1988. ISBN 0-07-019335-5
- ^ Imelda: a Story of the Philippines, Beatriz Francia